የከተማ ህይወት በዘመነ ባለ አንድ ፎቅ አፓርታማ ላይ - Everything Else in Addis Ababa

Published date: October 10, 2018
የከተማ ህይወት በዘመነ ባለ አንድ ፎቅ አፓርታማ ላይ
ETB 293,480.00


0911317038

የከተማ ህይወት በዘመነ ባለ አንድ ፎቅ አፓርታማ ላይ
View Gallery

Description


የከተማ ህይወት በዘመነ ባለ አንድ ፎቅ አፓርታማ ላይ ይኑሩ እያለ ያለው በሪል ስቴት ስራ ዘመናትን ከደንበኞቹ ጋር የተ\ገረው አያት መኖሪያ ቤቶች ነው!!!
ከ - ወጥ አፓርትመንት፡ ከንግድ ሱቅ በተጨማሪ ዘመናዊ ባለ አንድ ፎቅ አፓርትመንቶችን ከተማ መሀል ገንብተን ልናስረክብዎ በስራ ላይ እንገኛለን፡፡
145 ካሬ ስፋት ያለው
ባለ 3 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ያለው
ጀነሬተር፡ ቆ\\ መጣያ እና ተመሳሳይ የኑሮ ዘይቤዎችን ያዘመነ
በካሬ 25.300 ለሙሉ ግንባታ እንዲሁም 20.240 ለከፊል ግንባታ
ሙሉ ዋጋው 3.668.500 ብር በ ሙሉ ግንባታ እና 2.934.800 ብር ለከፊል ግንባታ
ቅድሚያ ክፍያ 10 በመቶ ብቻ ( ለተወሰኑ ቀናት ብቻ)
10 በመቶው 366.850 ብር ወይም 293.480 ብር ብቻ
ይፍጠኑ ይደውሉልንና ይምጡ ሳይቱንም ይዩ

Image Gallery


What do you think about this item? Share your experience.

Contact publisher

Name: melano

Tel.: 0911317038