• April 26, 2023 2:28 pm
  • CMC, Addis Ababa
Popular
Br 14,000,000total price

#ጊፍት ሪልእስቴት
“ማህበረሰብን እንገነባለን!”
📞 +251-923-63-92-40
📞 +251-973-11-06-09

# ለኑሮ ተስማሚ በሆነው CMC አደባባይ የተባበሩት ማደያ ፊትለፊት አፓርትመንቶችን ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች ከታላቅ ቅናሽ ጋር ይዘንሎት ቀርበናል።

✅በ 15% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ
ባለ 1 መኝታ – 81 ካሬ
ባለ 2 መኝታ – 125 ካሬ – 160 ካሬ
ባለ 3 መኝታ – 182 ካሬ – 205 ካሬ

° ቅድመ ክፍያ 15% ከከረሉ በኋላ ቀሪውን በ 11 ዙር በተራዘመ ጊዜ ከፍለው የሚያጠናቅቁት
° በዋናው የ CMC መንገድ ዳር በ 2600 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ ህንፃ
° የመዝናኛ ማእከላትን እና ቴራስ ከ ሱቆች ጋር አጣምሮ የያዘ
° የአደጋ ጊዜ መውጫ, ዘመናዊ አሳንስሮች
የከርሰ ምድር ውሀ, ተጠባባቂ ጀነሬተር
የደህንነት ካሜራ, በቂ የመኪና ማቆሚያ
የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ, ቴራስ ያካተተ።
✅ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ #ዲስካውንት ተጠቃሚ ይሁኑ።
✅ የምንገበያየው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር መሆኑ ተመራጭ ያደርገናል።
✅ ለሳይት ጉብኝት እና ለሪዘርቬሽን ቀድመው ስለ ደወሉልን እናመሠግናለን።

🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♂️የሚመርጡትን ፍሎር ለማግኘት ፈጥነው ይደውሉልን አልያም
በWhats Up, በTelegram እና በViber አድራሻችን ይፃፉልን።

📞📞0923-63-92-40
📞📞0973-11-06-09

ጊፍት ሪል እስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

Overview

  • Adress : CMC
  • House Size : 125
  • Adress : CMC
  • Appt Size : 125
  • Bed : 2
  • Bath : 2
  • Toilet : 1

Features:

  • Apartments