• March 13, 2023 11:54 am
  • Summit, Addis Ababa
New Popular
Br 77,600per sqft

አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለና
ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ NOC 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ
2 መኝታ ክፍል 109, 115 ካሬ
3 መኝታ ክፍል 144, 147, ካሬ
Store እና laundry
ቅድመ ክፍያ 15%
20/80 የ ባንክ ብድር አገልግሎት ይመቻቻል::
ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል::
️የሠራተኛ ክፍል
️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ።
️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው።
️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ።
️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ።
ለበለጠ መረጃ
0968186017/0906176653
ማህሌት ወርቁ
የሽያጭ ባለሙያ

Overview

  • Adress : Summit
  • Appt Size : 144
  • Bed : 3
  • Bath : 2
  • Toilet : 2

Features:

  • ️የሠራተኛ ክፍል
  • ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ።
  • ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው።
  • ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ።