☕️☕️☕️ቡና ደርሷል☕️☕️☕️
ብሩክ ቡና (Brook Coffee)
የተፈጨ ቡና ከቡና ቁርሱ እንጉዳይ ጋር
በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ( Reshi/Ganoderma Mushroom) ጋር በመደባለቅ የተፈጨ ቡና ለአገር ውስጥ ገበያ እና ለውጪው ገበያ ማምረት ተጀመረ…
በአለም አቀፉ በቀይ እንጉዳይ ምርቱ የሚታወቀው DXN ካምፓኒ በኢትዮጵያዊ እህት ኩባንያው አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት ጋር በመተባበር ብሩክ ቡናን ለደንበኞቹ ማቅረብ ጀምሮአል።
የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች
✔️ስርአቱን የጠበቀ የደም ዝውውር በሰውነታችን እንዲኖር ያግዛል
✔️አላስፈላጊ የአይምሮ ጭንቀትን ለማስወገድ ያግዛል
✔️ንቁ አይምሮ እና የበረታ ሰውነት እንዲኖረን ያደርጋል።
✔️ከመጠን በላይ የሰውነት ውፍረትን ለማስወገድ ያግዛል
✔️ለጨጎራ/ የምግብ መፈጨት ዑደን ይጨምራል
✔️የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል
✔️በሰውነታችን የሚገኘውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል
✔️የካርዲኦ ቫስኩላር (የልብና የደም ቧንቧ) ጤናን ለመደገፍ ያግዛል
✔️ለፊት ጥራት እንደ እስክራብ መጠቀም ይችላሉ።
ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን!
👉250gram በ300ብር
👉500gram በ555ብር
ይውሰዱ በቡናው ረክተው ጤናዎትን ይጠብቁ!
👉+251933900559
@hiwi2121
https://t.me/+EoLxEaDhxZ4xYzhk