• March 13, 2023 11:53 am
  • Sar bet, Addis Ababa
New Popular
On Call

ለበለጠ መረጃ: +251920618063
0704198063

ድርጅታችን የሚያቀርባቸው ምርቶች
🔺🔺1️⃣Luxury Security Doors⭐️⭐️⭐️⭐️
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:
🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ሲሆን ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስራሁለት (6-12) ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው እና Secured ማስተር key ያለው ነው
🚪በመረጡት “ዲዛይን” እና “ከለር” በምትሰጡን “Size” መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን::

🚪ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው።

👉 ለመኖሪያ ቤቶች
👉 ለሆቴሎች እና አፓርትመንት
👉 ለቢሮዎች እና ሆስፒታሎች
👉 ለ ኮንዶሚንየም
👉 40/ 60 ኮንዶሚንየም
👉 ለሱቆች እና ለንግድ ቦታዎች
💪💪💪💪 With One (1) year Warranty

☎️ ለበለጠ መረጃ: +251920618063
0704198063 Ermiyas

Overview

  • Furniture Type : Other